Sunday, December 18, 2016

ትዝብት አለኝ! በኦሮሞ ህዝብ ስቃይ የሚትስቅ ኢትዮጵያ እንደ ቆሎ እየተቆላች በራሷ ትስቃለች!


በኦሮሞ ህዝብ ስቃይ የሚትስቅ ኢትዮጵያ  እንደ ቆሎ እየተቆላች በራሷ ትስቃለች!

ኦሮሞና ኦሮምያን በመጉዳት ኢትዮጵያን መግዛት የሚፈልጉ ሃይሎች በሙሉ በቦምብ እንደምጫዎቱ ህጻናት ናችሁ። የኢትዮጵያ መሪ ተብየው ፖለትከኞች፣ ኳስ መስሎችሁ ከቦምብ ጋራ የሚትጫዎቱት ወይንም ቦምብን ኳስ አድጋችሁ ከቦምብ ጋራ የሚትጫወቱ ወይላችሁ! ከቦምብ ጋራ ቀልድ የለምና ካፈዱት ይፈንዳል። ከፈነዳም ደግም ቀልድ የለም ያጠፋል።

ኢትዮጵያ ውለታቢስ ሆነች፣ የአባቱን የአሳዳግ የኦሮሞ እጂ ነከሰች። ኢትዮጵያ ውለታቢስ ሆነች፣ የእናቱን የኦሮምያን ጡት ነክሳ አቆሰለች። ኦሮምያ ታማለች፣ የኦሮምያ ህጻናትም ርበዋቸው ጡት ለመጥባት ይጮሃሉ። ኢናታቸው ኦሮምያ ጡቷ አሟት ታቃስታለች።  የኦሮምያ ተረኛው ጠላት  የኦሮምያን ህጻናት ከእናቱ ነጥቆ እጅና እግራቸውን አስሮ ከኦሮምያ ጡት ወተት ይጠባል። የሰወየው ወተትም በእስሳ ስም ለውጭ ሀገርና ለቻይና ይሸጣል።

ሌላ በኦሮምያ ጎሮቤት የምኖር  ሽማግሌ   አንድ አንዴ ኦሮምያን ለመጉዳት ተራ ጠባቂ፣ እንዳንዴም አስታራቂ ሽማግሌ መሳይ፣ አንዳንዴ ደግሞ “ቤቴ በጋራ ጠላታችን ተዘርፈዋልና ተጋግዘን የጋራ ጠላታችን እንመክት” የምል ይመስል፣ አንደ አንደም ሰውየው ጡት ጠብቶ ሲሄድ “እነም በተራዬ የጎሮቤቴን ቱት እጠባለሁ” የምልና የሚዋዥቅ ሃሳብ ያለው ይመስላል። ያም ሆነ ይህ፣ የኦሮምያ የደም ዘመዶች  በሙሉ መበላት ብቻ ሳይሆን የሕሳብ የቅንፊና እንድሁም ከስርና ከላይ የምያስደረግ  ዜመናዊ የማተማትክስ ፎርሙላ ከመጣ  እየተበላ መቶይ ሳይሆን በልቶ፣ የመተረፍም የህሳብ ትምህርት በቅርቡ በጎበዞች መምህራን ይሰጣል! ትልቁ ቁጥር ከትንሹ ቅጥር ስር ስውል የህሳብ ስልቱ ነገቲቭ ይሆናል። ነገቲቭ እዳ ነው፣ ክእዳ ይሰውረን!  

No comments:

Post a Comment