Friday, November 11, 2016

ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ የተባለ ሰው ስለ ኦሮሞና ስለ ኢትዮጵያ አወዛጋቢ ነገሮች ተናገሩ፣ ግላዊ መልስ ለዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ ‘የታሪክ ተመራማሪ’

ግላዊ መልስ  ለ/ ኃይሌ ላሬቦ የታሪክ ተመራማሪ’
/ ኃይሌ ላሬቦ የተባለ ሰው ከ SBS ሬድዮ ጋራ በደረጉት ቃለ-ምልልስ ስለ ኦሮሞና ስለ ኢትዮጵያ አወዛጋቢ ነገሮች ተናገረዋል። ይህ አስተያየት እንድደርሶትና እንደሚያነቡት ተስፋ አደርጋለሁኝ። የአማርኛ ወይም የፍደል ግድፈቶች ካሉ እያረሙ አምብቡ፣አማርኛ ለኔና ለእርሶም ሁለተኛ ቋንቋ ነው። እዛ ላይ ደግሞ እኔ የቁቤ ተማሪ ነኝ።

ዶክተር ትንሽ ጥያቄ ብቻ ላቅርብ፣ “ኦሮሞ ብበዛ 7 ሚሊዮን ብሆን ነው ሌሎቹ ሃዲያ፣ካምባታ፣ጉራጌ ነው” ብሎዋል። እናንተ ዶክቶሮችና ፕሮፎሰሮች ምን ነው በኦሮሞ ላይ ወረዳችሁ? በቁጥር መብዛት ልክ ነው ያሰቀናል፣ ነገር ግን ካለው እውነታን ከሌለ ፈጠራ ጋራ ያስቦካል እንዴ? ግን እያሉ ያሉት ህይ የታሪክ ቡኮ የጊዜ እንጀራ የሚወጣሎት ይመስላል? “ናፈጠኛ አማራ ብቻ አይደለም” ብለኻል፣ ልክ ኖት ነፍጠኛ ከኦሮሞም፣ ከደቡብም፣ከኦጋዴንም ነበሩ። ነገር ግን የራሳቸውን ቋንቋና ማንነት ይዘው ሳይሆኑ የአማራን ቋንቋ፣ባህል፣ሃይማኖት፣ወዘተ ይዞ ነው ናፍጠኞች የሆኑት። የዛሬ ወያኔም ነፍጠኛ እኮ ነው። ነፍጥ ማለት ጠበንጃ እስክሆነ ድረስ በነፍጥ የሚገዛ ሁሉ ነፍጠኛ ነው። ወያኔም ዛሬ ትግሬ ብቻውን አልገዛም። ወያንኔ በራሱና ለራሱ በዘረጋ መዋቅር ውስጥ  ከሌሎች ብሄርም የራሱን ተላላኪዎችና ጃሌዎች አሰማርቶ ኢትዮጵያኖችን እያስጨቆነ ይገኛል። ልዩነታቸው የትላንቱ ነፍጥኛ የማንነት፣ የቋንቋ፣ የባህል፣ የሃይማኖት ዘራፊ፣ የሀብት ዘራፊና የመብት ዘራፊ ሲሆን፣ የዘሬ ነፍጠኛ በብዛት የንብረትና የመብቶች ዘራፊ፣ እንድሁም ገደይና አሳዳጅ ነው።

እርሶ ግን  “በኢትዮጵያ ውስጥ የብሄር ብሄር ሰቦች  ጭቆና አልነበረም” ብሎዋል። እዚህ ላይ ቆይ በባሪያ ንግድ ጊዜ ሁሉም የኢትዮጵያ ብሄሮች አማራም፣ ኦሮሞም፣ ትግሬም፣ ደቡብም በእኩልነት ለባሪነት ይሸጡ ነበር እንዴ? ኦሮሚኛ ሰፊው ህዝብ ይናገራል፣ በሆነ ግዜ በጎንደር ራሱ የስራ ቋንቋ እንደ  ነበረ ይነገራል። ታዲያ አማሪኛ ብቻውን ለምን የኢትዮጵያ ቋንቋ ሆነ? ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያረገ ኦሮሞ ከሆነ? ልክ ኖት በአማራ የበላይነት ላይ ከዘመነ ሚኒልክ አስቶ የዘመናዊ ኢትዮጵያ የመገንባቱ ጉዳይ ላይ፣ የኦሮሞ ህዝብ እንደ ትልቅ ህዝብነቱ ትልቅ ድርሻ ነበረዉ፣ ነገር ግን ኦሮሞ፣ ኦሮሞ ሆኖ ሳይሆን አማራ እንድሆን ተደርጎ ወይም አማራ ሆነው ነው  ኢትዮጵያን የገነባት። በዘመናዊ ኢትዮጵያ ግንባታ ውስት እኮ የኦሮሞ ጅግኖች የመጀመሪያ ስማቸውን የክርስቲና ወይም የአማራ ስም ከሰጡት የቤተሰብ ስም በታሪክ ጻፊዎች ለምን ይደበቃል? ለምሳሌ ፕያሳ ላይ ሃውልት የቆመለት የኦሮሞ ጀግና መገርሳ ባዳሳ ወይም አቡነ ጴጥሮስ በአማሪኛ የአባት ስም የላቸዉም እንዴ? የንጉስ ኋይለስላሴ አባት ራስ መኮንን ኦሮሞ መሆናቸው ለምን ተደበቀ? ጃኖህ (ኋይለስላሴ) ራሱ ኦሮምኛ አቀላጥፎ እየተናጉሩ እራቸውን ለምን ደበቁ? መንግስቱ ኋየለማርያምስ በስተመጨረሻ እንዳለው እውነት ከሆነ፣ የሱ ኦሮሞነት ወደ ዝንባብዌ ከተሰደደ በኋላ ለምን ታወቀ? በእዉነቱ ከዚህ በኋላ ማንነቱን ቀይሮ የድሮ ኢትዮጵያን የሚሸክም ወይም የምመራ ወይም የሚደማላት ኦሮሞ ይገኛል ብሎ ያስባሉ ዶክተር?  
   
ኢትዮጵያኖች በድሮ ስርዓት በማንነታቸው እንድሳቀቁ አልተደረጉም? ከእርሶ ራሱ ልጀምርና በተሰብ ያወጡሎት ስም እውነትም ኃይሌ ነውን? ት/ቤት ሲትጀምሩ አማሪኛ ባለመቻሎ አልተሳቀቦትም? የኦሮሞች ተማሪዎች ፣ የደቡቦች ተማሪዎች፣ ወዘተ ስም ሳይስቀይሩ ት/ቤት መግባት አልተከለከሉምን? ከባለባቶችና ከፊውዳሎች ልጆች በስተቀር የሌሎች ብሄር በብዛት ከዘመናዊ ትምህርት ቤት እየተከለሉ አልነበረም? ሌሎች ባህልና ሃይማኖቶች አልተጭቆኑም እንኳን የብሄሮች መብት ተውትና? ከኦርቶዶክስ ሃይማኖት ውጪ ሌሎች እንደ ሃይማኖት ይቆጠር ነበር በድሯ ኢትዮጵያ ውስጥ? ሌላ ነገር ይቅርና በዛሬ ጊዜ በሚሊዮኖች የሚከበር የኢሬቻ በዓል ራሱ ተክልክሎ አልነበርም? ለዘናዊ ዲሞኪራሲ ራሱ መሰረት ነው ተብሎ የሚገመተው የገዳ ስርዓት አባ ባህረ እራሱ በ15ኛው ክፈለ ዘመን ውስጥ ስለ ኦሮሞ ገዳ ስጽፍ “የኛዎች ስከፋፈሉ ኦሮሞቹ በገዳ የሚባለ ስርት ስር ስለ ሚደራጁ አሸናፊዎች ይሆናሉ” ብሎ ነበረ። ታዲያ እርሶ የታሪክ ተመራማሪ ከሆኑ ይህ የገዳ ስርዓት በድሮ ስርዓት አልታገደም? ዶክተር እኔ የ32 ዓመት ሰው ነኝ፣ እርሶ በእጥፍ ዕድሜ የሚበልጡኝ ይመስለኛል፣ ተው ዶክተር አይኔ እያየ በምርምሮ ል…? 
        
በመጨረሻ ላይ የግል አቋሜ ልንገሮት፣ እርሶ እንዳሉም አንድነትና ፍቅር ጥሩ ነው እኔም ብቀናን የሁሉም ብሄሮች መብትና ቋንቋ የተከበረባት ኢትዮጵያና እንደ ቁመታችንም ቆመን ጥቅማችንን የሚናስከብርባት ሀገር እንድኖረን እመኛለሁኝ፣ ነገር ግን እርሶና ሌሎች የሚትመኙት አማሪኛ ብቻ የሚትናገር ኢትዮጵያ ሞታ ተቀብራለች! እንደ እየሱስ ክርስቶስ ከሞት እንደማትነሳ ላረጋግጥሎት እወዳለሁኝ! የእርሶ ብሄር እንደ ኦሮሞ ከአርባ ሚሊዮን ባላይ ብሆኑ አማሪኛ ብቻውን ለወደፊትም የኢትዮጵያ ቋንቋ እንድሆን እንደጠቆሙ የራሶዎንም ቋንቋም ሳትጠቁሙ አተቀሩም። አንድ ኦሮምኛ ተረት እንዲህ ይላል። “ Dhagaan if hin darbuu, abbaan if hin argu” ሲፈታ ‘ድንጋይ እራሱን አይወረውርም፣ ሰዉም እራሱን እያይም’ ማለት ነው። ዶክተር ለሁላችን የሚትሆን ኢትዮጵያን መግንባት ከፈለግን የትላንትናውን ታሪክ እንደ ታሪክ ምንም ሳንጭምርበት እንድሁም ሳንቦሪሽ መጥፎን እንደ መጥፎ ጥሩንም እንደ ጥሩ አስቀምጠ መጥፎውን እንዳንደግመው ተስማምተንበትና ተምረንበት፣ ጥሩ ጥሩን ደግም ወስደነው ካልሄድን “የቆጡን አወርዳለው ብላ የቢብቷን ጣለች” እንደሚባለው ይሆናል። ልንኩን ተጫኑና ሙሉን ቃለ-ምልልስ ያደምጡ።
https://www.youtube.com/watch?v=qGb1ZG_lvfs 

ቼር ይግጠመን

ከዳንኤል ባሪሶ አሬሪ።    

5 comments:

  1. አማርኛ ባላውቅም ዛሬ ልሞክር በግድ
    አንዳኛ ፣ ደሌቦ የማሳሌ ዶርዜ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ማናገር አይችልም ስለ ሕዝብ ጭቆና ማካሄዱን ለማወቅ ከፋለጌ ስለ ገሙጎፋ ሕዝብ ታርክ ያጥና፦ የጋሞ ሕዝብ ከምኒልክ ወራራ በፊት 200000 የነበሩ ጦርነቱ ስያበቃ 20000 ብቻ ታራፉ ይህ ታሪክ የፃሃፌ ኦሮሞ ሳይሆን ምኒልክን ለማርዳት የማጣ ኢንግልዛዊ ነው።

    ReplyDelete
  2. አማርኛ ባላውቅም ዛሬ ልሞክር በግድ
    አንዳኛ ፣ ደሌቦ የማሳሌ ዶርዜ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ማናገር አይችልም ስለ ሕዝብ ጭቆና ማካሄዱን ለማወቅ ከፋለጌ ስለ ገሙጎፋ ሕዝብ ታርክ ያጥና፦ የጋሞ ሕዝብ ከምኒልክ ወራራ በፊት 200000 የነበሩ ጦርነቱ ስያበቃ 20000 ብቻ ታራፉ ይህ ታሪክ የፃሃፌ ኦሮሞ ሳይሆን ምኒልክን ለማርዳት የማጣ ኢንግልዛዊ ነው።

    ReplyDelete
  3. አማርኛ ባላውቅም ዛሬ ልሞክር በግድ
    አንዳኛ ፣ ደሌቦ የማሳሌ ዶርዜ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ማናገር አይችልም ስለ ሕዝብ ጭቆና ማካሄዱን ለማወቅ ከፋለጌ ስለ ገሙጎፋ ሕዝብ ታርክ ያጥና፦ የጋሞ ሕዝብ ከምኒልክ ወራራ በፊት 200000 የነበሩ ጦርነቱ ስያበቃ 20000 ብቻ ታራፉ ይህ ታሪክ የፃሃፌ ኦሮሞ ሳይሆን ምኒልክን ለማርዳት የማጣ ኢንግልዛዊ ነው።

    ReplyDelete
  4. This comment has been removed by the author.

    ReplyDelete
  5. Here you go! Once again, ESAT attacks the great Oromo nation through its media outlet.
    This is certainly not the first time ESAT strategically campaigning against the Oromo nation in order to belittle, mock and discredit the great Oromo nation in the horn of Africa. ESAT is systematically implementing and running propaganda campaigns against the great and most civilized nation - the Oromo. ESAT is doing so through inviting to its media outlets people with psychopathic traits, confused individuals; people who suffer from lack of self-worth and inferiority complex and above all individuals who have sold their souls for a penny and who are not in touch with reality - the so called “Professor “ Haile Larebo and his likes.
    ESAT what is all these about? Is there anyone who can explain to me why it’s so important for ESAT to transmit such a horrible, distorted and most disgusting interview with an ignorant sorry! “Professor Haile Larebo”? What is the objective or the agenda or even the motive behind these interviews? I will leave this question to the so called ESAT editorial management to answer it. Well, ESAT might explain away by saying we are just exercising freedom of expression. But let me tell you ESAT, if you think insulting, disgracing, hurting the entire Oromo nation and dislocating our history the way you are portraying it is how you exercise your freedom of expression, you certainly have no idea about what the meaning of freedom of expression is. I’m not here to educate you, but rather to tell you that you don’t have any right to insult and degrade my people - the great Oromo nation. Stop your ignorant journalists (street boys), who are keeping themselves busy insulting the Oromo nation. These kinds of activities are considered an act of waging war against peaceful Oromo nation. You will not gain anything; in fact the consequences will be beyond your comprehension. You have already inflected damage to yourself beyond repair.
    Mr. Haile Larebo, I feel shame even calling a person like you a professor. You don’t have any idea how much you dishonored the intelligentsia community. Shame on you! You are living in 21st century in the most civilized country the United States of America. Your way of seeing the world has been expired a century ago, in fact, it died with the era of Naftenyas. Wake up! Get out of Miniliks savage library and start reading the real history. It seems to me that you are stuck in the distorted history of debteras. The interviews you gave to ESAT media are the most disgusting, unprofessional and self-invented illusion. You have just proofed how ignorant you are and how little you know about the great nation of Oromo. Let alone a professor, even small kids know much more than you the history of the most civilized native nation in the horn of Africa – the Oromo nation. Just for your information, even before you there were many attempts made by Naftenyas and their mouthpiece just like you to dislocate and discredit the great Oromo nation’s history. Guess what! All of them failed miserably and you unfortunately suffer similar fate. The Oromo people are much stronger and united than ever before. The Oromos have enough intellectuals who can write and tell their own history. You are not needed, certainly not to tell us our own history. If ESAT is in disparate need to know the history of Oromo nation they should turn to Oromo intellectuals not to you. If you were clever enough and real professor as you claim to be you should have realized why ESATs’ street boys picked you up to invent your own illusion. Your mission of disgracing the great nation has failed, mission unaccomplished! Sorry for you. Now let the so called ESAT journalists even better to call them the street boys save you. Good luck stinky head!

    ReplyDelete